የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል

የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል፡፡ ይህ ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ኦክቶበር 13 መሆኑን ኢሮፒያን ትሬደርስ አስታውቋል፡፡ ይህ የዛሬው ጨረታ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከአለም ገበያ በአጠቃላይ 680 ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት መፈለጓን የሚያመላክት ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ሁለት መቶ ሺህ ስንዴ ለመግዛት ጨረታ ያወጣች ሲሆን … Continue reading የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል